በሎስ ኤንጀለስ አካባቢ የቀጠለው የዱር ሰደድ እሳት፣ እስከ አኹን የ10 ሰዎችን ሕይወት ሲቀጥፍ፣ 10ሺሕ የሚደርሱ ቤቶችን አውድሟል። አንዳንድ መንደሮችንና ውብ መኖሪያ ቤቶችን ወደ ትቢያ የቀየረው ...
"ልጄስ" ተከታታይ ድራማ፣ በካሜሩን በሚዘጋጀው ፓን አፍሪካን ዶውላ ፊልም ፌስቲቫል ላይ፣ በምርጥ የፊልም መቼት ማስዋብ እና በምርጥ ሲኒማ ዘርፍ አሸናፊ ኾኗል። "ልጄስ"- ልጁ ለትምህርት ወደ አንድ አነስተኛ የገጠር ከተማ አምርቶ በዚያው የጠፋበት አርሶ አደር ልጁን በመፈለግ ሒደት ውስጥ የሚያሳልፋቸው ገጠመኞች እና ...