"አሳሳቢ" ኾኗል፡፡ የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል የሚያስችሉ እንደ አጎበር እና ኬሚካል ያሉ ግብአቶች እጥረትም እንዳለ የጠቆሙት ቢሮዎቹ፣ በዐማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች ያሉት ግጭቶች ደግሞ የወባ ...
ኢትዮጵያ ዛሬ አርብ የአክሲዮን ገበያ መጀምሯን ይፋ አደረገች። ርምጃው እየተከመ የመጣውን ኢኮኖሚዋን ነፃ ለማድረግ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከያዙት ጥረት የቅርብ ጊዜው ተደርጎ ...
በ100 ዓመታቸው ባለፈው እሑድ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር አስከሬን ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ብሔራዊ ካቴድራል ዛሬ የአሸኛኘት ሥነ ሥርዓት ተደርጎለታል። ...
(ዩኤንኤድስ) አስታውቋል። የተቋሙ ከፍተኛ አማካሪ የኾኑትና ኢትዮጵያን ጨምሮ በአምስት የአፍሪካ ሀገራት እየተሠራበት ባለው የኤች.አይ.ቪ መቆጣጠርያ የአምስት ዓመት መሪ ዕቅድ እና ስትራቴጂ ዝግጅት ላይ እንደተሳተፉ የገለጹልን ዶክተር አምኃ ኀይሌ፣ በዓለም አቀፍ ...
የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች፣ በማኅበረሰብ ውስጥ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በማቃለል ኹለንተናዊ ለውጥን ለማምጣት ኹነኛ ሚና አላቸው፡፡ ሰው ሠራሽ እና ተፈጥሯዊ ቀውሶች በሚፈራረቁባቸው እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አዳጊ ሀገራት ደግሞ፣ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ፋይዳው የጎላ ነው፡፡ በኢትዮጵያ፣ በጎ ፈቃደኞችን በማስተባበር በጦርነትም ...
(ፒ ኤል ኦ) ተወካዮች ጋራ ዛሬ የተገናኙት የግብጹ የውጪ ጉዳይ ምኒስትር የፍልስጤማውያን ራስ ገዝ አስተዳደር እንዲጠናከርና ፍልስጤማውያን በአንድነት እንዲቆሙ ጥሪ አድርገዋል። በውይይቱ ወቅት የውጪ ...
ባለፈው መስከረም መጨረሻ በሞዛምቢክ በተካሄደው ምርጫ አሸናፊ እንደሆኑ የሚገልጹት የተቃዋሚ መሪው ቬናንሲዮ ሞንድላኔ ዛሬ ከስደት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ሞንድላኔ አጨቃጫቂውን የምርጫ ውጤትና ...
የጦር መሣሪያና ምሳር የያዙ፣ ሁለት ደርዘን የሚሆኑና የኮማዶ አባላት ናቸው የተባሉ፣ በቻድ የፕሬዝደንቱ ቤተ መንግሥት ላይ ትላንት ምሽት ጥቃት መሰንዘራቸው ሲነገር፣ መንግሥት በበኩሉ ማክሸፉን ...
ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ጥፋተኛ በተባሉበት የአፍ ማሳዢያ ክፍያ ክስ ጉዳይ ዳኛው የቅጣት ውሳኔያቸውን እንዳያሰሙ እንዲታገድ ጠበቆቻቸው ጠቅላይ ፍ/ቤቱን ጠይቀዋል። ዳኛዋን መርቻን ፣ ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ በኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች ተፈፀመ በተባለ ጥቃት ሁለት ሰዎች ትላንት መገደላቸውን ነዋሪዎችና ቤተሰቦቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ። የኮሬ ዞን ጎርካ ...
የየመን አማፂያን በአሜሪካ የጦር መርከቦች እና የንግድ መርከቦች ላይ ጥቃት ለመፈፀም ሲጠቀሙባቸው የነበሩ የጦር መሣሪያ ማከማቻዎችን መደብደቡን የአሜሪካ ጦር አስታውቋል። በርካታ ድብደባዎች ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...